EDU Newsየኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በማታ እና በሳምንቱ መጨረሻ መረሃ ግብር ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሷል