ቢሾፍቱ ፣ ነሀሴ 7 ፣ 2017 (ኢ.መ.ዩ)የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱም የዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ቀርቧል። የውይይት መድረኩን የመሩት የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የኘላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) በቀረበው የ2017 ዓ.ም አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ Continue Reading