Featured Text Application Form for International Military Students The Ethiopian Defence University, join our vibrant Academic community and shape your future with us. Key Dates: Application Submission Deadline: August 31, 2025 Admission Notification: September10, 2025 Submit papers to: iro@etdu.edu.et 📞 Contact: Phone number: +251935962411 Submit now ! Click the link below for Application Form for Continue Reading
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በኢንጂነሪንግ ፣ በጤና እና በቢዝነስና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጆች በ2018 የትምህርት ዘመን በተለያዩ ከ 30 በሚልቁ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የሁለተኛ (ማስተርስ) ዲግሪ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ በመደበኛ መርሃ-ግብር በክፍያ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል። ስለሆነም አመልካቾች ከሰኞ ነሐሴ 19 እስከ ነሐሴ 29/2017ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ዋና መስሪያ ቤት ፣ ሬጅስትራርና ምሩቃን ጉዳይ ፅ/ቤት ዘወትር በስራ Continue Reading