Monthly Archives:July 2023

የችግኝ ተከላ

የመከላከያ ኒቨርሲቲ በቢሸፍቱ ከተማ በጎልባ ተራራ ላይ ‹‹ ነገን ዛሬ እንትከል ›› በሚል መርህ የችግኝ ተከላ ያካሄዴ ሲሆን በችግን ተከላው እለት የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሰራዊት አባላት ሲቪል ሰራተኞች እና ሲቪል ተማሪዎች የተሳተፉ ሲሆን በእለቱም አስር ሽህ የሚሆን የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከል አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ በችግኝ ተከላው ዕለት በመገኘት የችግኝ ተከላውን ያስጀመሩት የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ዋና አዛዥ ብ/ጀኔራል Continue Reading

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ዋነኛ ከሆኑት ተግባራቶች መካከል የተማሩና በዕውቀት የበለፀጉ የተማሩ ወታደር ሙያተኞችን ማፍራት ሲሆን በዚህም እየተዋጉ ለሰራዊታችን ህክምና የሚሰጡ የጤና ሙያተኞችን፤ እየተዋጉ መሳሪያ የሚያመርቱና የሚጠግኑ መሐንዲሶችን፤ እየተዋጉ የሰራዊቱና የሐገር ሐብትን በአግባቡ የሚንከባከቡና የሚጠብቁ ፕሮፌሽናል ወታደር ሙያተኞችን በስልጠናና በትምህርት እንዲበቁ ማስቻል ነው፡፡ዩኒቨርሲቲው የመከላከያ ሚኒሲቴር የጣለበትን ሐገራዊ ኃላፊነት መወጣት ያስችለው ዘንድ በለውጠ ሂደት ውስጥ ገብቶ ሥራዎችን Continue Reading

College of Resource Management

ቀን 02/10/2015 ዓ/ምለረዥም ጊዜ ግልጋሎት ሳይሰጡ የቆዩ የእርሻ ቦታዎች ለልማት እየተዘጋጁ ነው፡፡

በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለብዙ ጊዜ አገልግሎት ሳይሰጡ የቆዩ ሰፋፊ የእርሻ ቦታዎችን በማልማት ወደ ስራ ለማስገባትና ወቅቱን የጠበቀ ጥቅም እንድሰጡ እየተሰራ መሆኑን የተናገሩት በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የኢንጅነሪንግ ኮሌጅ የእንስሳት እና እርሻ አስተባባሪ መ/አ ተሾመ አበራ ናቸው፡፡በኮሌጁ ያሉ ከፍተኛ ጥቅም መስጠት የሚችሉ ነገርግን ሳንጠቀምባቸው የቀረነውን የእርሻ ቦታዎች ለማልማት አቅዴን ከመስራት ባለፈ ሰፊ ንቅናቄ በመፍጠር Continue Reading

College of Resource Management

የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሰራዊት አባላት የችግኝ ተከላ አካሄዱ

 በሀገር አቀፍ ደረጃ “አረንጓዴ አሻራችን ለትውልዳችን” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ  በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ  ስር የሚገኙ ክፍሎች  የኢንጅነሪንግ ኮሌጅ߹ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ߹የሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ߹የምርምር ተቋም߹የዩኒቨርሲቲ ስታፍ ߹የዩኒቨርሲቲ ሲቪል ማህበረሰብ እንዲሁም የ93ኛ ክ/ጦር 6ኛ ሻለቃ የሰራዊት አባላት በጋራ በመሆን ሐምሌ 11/2014 ዓ/ም በቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ስሙ አፋፍ ሃይቅ ዳርቻ የችግኝ ተከላ አካሄደዋል፡፡ በችግኝ Continue Reading