የመከላከያ ኒቨርሲቲ በቢሸፍቱ ከተማ በጎልባ ተራራ ላይ ‹‹ ነገን ዛሬ እንትከል ›› በሚል መርህ የችግኝ ተከላ ያካሄዴ ሲሆን በችግን ተከላው እለት የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሰራዊት አባላት ሲቪል ሰራተኞች እና ሲቪል ተማሪዎች የተሳተፉ ሲሆን በእለቱም አስር ሽህ የሚሆን የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከል አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ በችግኝ ተከላው ዕለት በመገኘት የችግኝ ተከላውን ያስጀመሩት የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ዋና አዛዥ ብ/ጀኔራል Continue Reading
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ዋነኛ ከሆኑት ተግባራቶች መካከል የተማሩና በዕውቀት የበለፀጉ የተማሩ ወታደር ሙያተኞችን ማፍራት ሲሆን በዚህም እየተዋጉ ለሰራዊታችን ህክምና የሚሰጡ የጤና ሙያተኞችን፤ እየተዋጉ መሳሪያ የሚያመርቱና የሚጠግኑ መሐንዲሶችን፤ እየተዋጉ የሰራዊቱና የሐገር ሐብትን በአግባቡ የሚንከባከቡና የሚጠብቁ ፕሮፌሽናል ወታደር ሙያተኞችን በስልጠናና በትምህርት እንዲበቁ ማስቻል ነው፡፡ዩኒቨርሲቲው የመከላከያ ሚኒሲቴር የጣለበትን ሐገራዊ ኃላፊነት መወጣት ያስችለው ዘንድ በለውጠ ሂደት ውስጥ ገብቶ ሥራዎችን Continue Reading