በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለብዙ ጊዜ አገልግሎት ሳይሰጡ የቆዩ ሰፋፊ የእርሻ ቦታዎችን በማልማት ወደ ስራ ለማስገባትና ወቅቱን የጠበቀ ጥቅም እንድሰጡ እየተሰራ መሆኑን የተናገሩት በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የኢንጅነሪንግ ኮሌጅ የእንስሳት እና እርሻ አስተባባሪ መ/አ ተሾመ አበራ ናቸው፡፡በኮሌጁ ያሉ ከፍተኛ ጥቅም መስጠት የሚችሉ ነገርግን ሳንጠቀምባቸው የቀረነውን የእርሻ ቦታዎች ለማልማት አቅዴን ከመስራት ባለፈ ሰፊ ንቅናቄ በመፍጠር Continue Reading

በሀገር አቀፍ ደረጃ “አረንጓዴ አሻራችን ለትውልዳችን” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኙ ክፍሎች የኢንጅነሪንግ ኮሌጅ߹ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ߹የሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ߹የምርምር ተቋም߹የዩኒቨርሲቲ ስታፍ ߹የዩኒቨርሲቲ ሲቪል ማህበረሰብ እንዲሁም የ93ኛ ክ/ጦር 6ኛ ሻለቃ የሰራዊት አባላት በጋራ በመሆን ሐምሌ 11/2014 ዓ/ም በቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ስሙ አፋፍ ሃይቅ ዳርቻ የችግኝ ተከላ አካሄደዋል፡፡ በችግኝ Continue Reading